trace-upload-url フラグと組み合わせて使用します。
警告: このフラグが有効な場合、Vivaldi ではあらゆるナビゲーション操作のパフォーマンス データが記録され、trace-upload-url フラグで指定された URL にアップロードされます。追跡結果データには、アクセスしたウェブサイトのタイトルや URL といった個人情報(PII)が含まれる場合があります。
ይህ ከtrace-upload-url ሰንደቅ ጋር አብሮ ስራ ላይ የሚውል ነው።
ማስጠንቀቂያ፦ በሚነቃበት ጊዜ Vivaldi ለእያንዳንዱ ዳሰሳ ያለውን የአፈጻጸም ውሂብ ይመዘግብና በtrace-upload-url ሰንደቅ ወደተጠቀሰው ዩአርኤል ይሰቅለዋል። ዱካው እንደ እርስዎ የጎበኙዋቸው ርዕሶችን እና የጎበኟቸው ድር ጣቢያዎች ዩአርኤሎችን ያሉ በግል ማንነትን ለይቶ ለማወቅ የሚያስችል መረጃን (PII) ሊያካትት ይችላል።