Existen diferentes implementaciones en el flujo de procesamiento de gráficos para lienzos 2D. Estas implementaciones tienen diferentes características de rendimiento. Si activas esta opción, los contextos 2D de lienzos pueden alternar entre estas implementaciones al instante (según la forma en que se usa el lienzo) para mejorar el rendimiento, p. ej., el cambio de una implementación que usa la GPU a una que no la usa.
ለ2ል ሸራው በርካታ የግራፊክስ ምስል ስራ ቧንቧ አተገባበሮች አሉ። እነዚህ የተለያዩ አተገባበሮች የተለያዩ የአፈጻጸም ጠባዮች አላቸው። ይህን ዕልባት ማብራት አፈጻጸምን ለመጨመር ሲባል የሸራ 2ል ዓውዶች በስራ ላይ እያለ ሸራው ጥቅም ላይ በሚውልበት መንገድ መሠረት በእነዚህ አተገባበሮች መካከል እንዲቀያየር ያስችለዋል። ለምሳሌ፣ ጂፒዩን ከሚጠቀም አተገባበር ወደ የማይጠቀመው መቀየር።